ኢኮኖሚውን እየፈተኑ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት በርካታ ጥረቶች መደረጋቸውን የፕላን እና ልማት ሚንስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ሀገራዊ የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሠጡት የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፋፁም አሰፋ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር በተለይም በማይክሮ ኢኮኖሚ፣ በመሰረተ ልማት እና በፕሮጀክት አፈጻጸም የተሻለ እንደነበረ ገልጸዋል፡፡ በሕዝባዊ ተሳትፎ፣ በሪፎርም ሥራ አፈጻጸም በአጠቃላይ ልማት እና የሪፎርም ሥራዎች ክትትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply