“ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችንን በዘላቂነት ለመፍታት በጋራ የመሥራት ባሕልን ማዳበር ይገባል” የምጣኔ ሀብት መምህር መለሰ አበበ

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ኢትዮጲያ ባሉ የጋራ የአኗኗር ዘይቤን የሚከተሉ ሀገራት ውስጥ በጋራ መሥራት ውጤታማ ያደርጋል። ምርታማነት እንዲያድግ፣ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትም እንዲጎለብት በጋራ የሚከናወኑ እንደ ደቦ ፣ ወንፈል እና የመረዳጃ ዕድሮች በራስ አቅም ችግሮችን የመፍታት ልምድ ማሳያዎች ናቸው። በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህሩ መለሰ አበበ በአነስተኛ የሥራ መስኮች በጋራ የሚጀመሩ እንቅስቃሴዎች አድገው የትልቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply