ኢዜማ በሰሜን ጎንደር ጭና ለተጎዱ ወገኖች ከ450 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በህወሓት ሃይል በሰሜን ጎንደር ጭና ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ወገኖች ከ450 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ለማድረስ በጭና የተገኙት የኢዜማ ብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ኑሪ ሙደሲር «የሕዝባችን ችግር የእኛም ችግር ነው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply