ኢዜማ በአዲስ  አበባ  የመሬት ወረራ ጉዳይ  የመናገር መብቴን ለማስከበር ያደረግሁት ክስ ወደ ጥር አምስት ተዛወረብኝ አለ ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ኢዜማ በአዲስ አበባ ከ95…

ኢዜማ በአዲስ አበባ የመሬት ወረራ ጉዳይ የመናገር መብቴን ለማስከበር ያደረግሁት ክስ ወደ ጥር አምስት ተዛወረብኝ አለ ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ኢዜማ በአዲስ አበባ ከ95…

ኢዜማ በአዲስ አበባ የመሬት ወረራ ጉዳይ የመናገር መብቴን ለማስከበር ያደረግሁት ክስ ወደ ጥር አምስት ተዛወረብኝ አለ ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ኢዜማ በአዲስ አበባ ከ95 ሺ በላይ ኮንዶሚኒየም እና ከ200 ሺ ካሬሜትር በላይ በህገወጥ መንገድ መያዙን ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ይፋ አድርጎ ነበር፡፡ ይህን ጥናቱን በተመለከተ በይፋ ለሚዲያ እንዳይናገር እና ለህዝብ እንዳያሰርፅ ፣ውይይት እንዳያደርግ በኦሮሚያ ብልፅግና እገዳ ተጥሎበታል፡፡ ኢዜማም ለስድስት ወር ያህል ክስ ላይ ቆይቷል፡፡ ዛሬ ሰኞ በቀን 26 ክሱ ይቋጭልኛል ብሎ ተስፋ ይዞ የነበረው ኢዜማ መናገርህን ለማስፈቀድ ለጥር 5 ቀጥሬያለሁ ብሏል ፍርድቤቱ፡፡… ለመናገር ስድስት ወር የክስ ሂደት መኖሩ የፍትህ ስራዓቱ ምን ያህል እንደተዛባ የሚያመላክት ነው የሚሉት የህግ ባለሙያዎች፣ የፍትህ ስራዓቱ ከህወኃት ዘመኑ በበለጠ በተረኛ ጨቋኞች እጅ ገብቷል እየተባለ ነው፡፡ ኢዜማ እስክንድር ነጋ ቀድሞ ስለ ሀገሪቱ የተረኝነት ፖለቲካ እና ሊደርስ ስለሚችለው ሰባዊ ቀውስ ሲናገር አብይ አሻጋሪ ነው ብሎ ነበር፡፡ የኢዜማው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ አብይ አሻጋሪ ነው፣ባልደራስ የሚረባ አይደለም ብለውም ለኦቢኤን ተናግረው ነበር፡፡ ዛሬ ኢዜማ ራሱ ከሳሽ ሆኖ ቀርቧል፡፡ ከኢዜማ ሰዎች ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የቅርብ ወዳጆች ናቸው፡፡ ወዳጃቸው ለዚህ ጉዳይ ለምን ጆሮ እንደነፈጋቸው ግልፅ አይደለም፡፡ ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያቀረበው ጥናት ሳይንሳዊ እና ምክንያታዊ እንደነበር በወቅቱ ተገልፃል፡፡https://m.youtube.com/channel/UCsfBw4xrhJzdMTzhWk_uX2A…

Source: Link to the Post

Leave a Reply