“ኢየሱስ ክርስቶስ ተሠቀለ፣ ሞተ፣ ተነሣ፣ እና ዐረገ ለማለት መጀመሪያ ተወለደ ማለት የግድ ነው” መጋቤ ብሉይ አዕምሮ ዘውዴ

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በየዓመቱ የመከበሩ ምክንያት በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ነው፡፡ አዳም እና ሔዋን እጸ በለሥን በልተው ከገነት ከወጡ ጊዜ ጀምሮ ሰው እና እግዚአብሔር በቦታ እና በአስተሳሰብ ተለያይተው ቆይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቪዥን ጣቢያ አዘጋጅ የኾኑት መምህር መጋቢ ብሉይ አዕምሮ ዘውዴ፤ የበዓሉን መከበር ምክንያት ሲናገሩ በናፍቆት ሲጠበቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply