ኢጋድ በኬንያ ሞያሌ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመረቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢጋድ በኬንያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመርቋል። ቢሮው በኬንያ መንግሥት በኩል ለኢጋድ ተላልፏል። ከኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ የተለያዩ የመንግሥት መዋቅሮች እንዲሁም በሞያሌና መርሳቢት ከሚገኙ ማኅበረሰቦች የተውጣጡ ተሳታፊዎች በዝግጅቱ ላይ ተገኝተዋል። ጽሕፈት ቤቱ በኢትዮጵያና ኬንያ የሚገኙ ድንበር ተሻጋሪ ማኅበረሰቦችን የበለጠ ለማግባባትና በትብብር ለመስራት እንዲሁም ህገወጥ ስደትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply