ኢግል ላይን እና ማስተር ካርድ የመግባቢያ ስምመነት ተፈራረሙ፡፡ኢግል ላይን ሃገር በቀል ድርጅት ሲሆን የተለያዩ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አበርክቻለሁ ብሏል፡፡ማስተርካርድ ደግሞ በአለም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/vjb14RmpdARBy4MBMQTi9CFoEbIcLcVRPpf7W8h2ocIMjPJt0ZFPLn8t3bfKR1GbGuESmaHGbByfHgYZ7y26UqDejlt4td9agsIRxAkyj9_bV0W_sJ66bn3xPa0YSYAh5iCQbTPsKoCHTuSauE9T3KlMZP1usOMpEVtbub6wD-6FPZp8ASODrj3CMYFy84iiyCft_q4jI2MswlHiB9iZPsYUUUpfexccHkVZo0cvMcUUTv4sUHwfJsAn8sU4c3heK5tpk8gSV7unE3EnaXQOMKI2iXKZ9_emifvVdw-esPu3XxfZnLp-Hu2V4nh2GAoBp9nN1q5dCatc_T4C-gh4Tw.jpg

ኢግል ላይን እና ማስተር ካርድ የመግባቢያ ስምመነት ተፈራረሙ፡፡

ኢግል ላይን ሃገር በቀል ድርጅት ሲሆን የተለያዩ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አበርክቻለሁ ብሏል፡፡

ማስተርካርድ ደግሞ በአለም አቀፍ ደረጃ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ከፍተኛ ተሳትፎ ካላቸዉ ድርጅቶች መካል አንዱ ሲሆን ይህ ስምምነት የረጅሙ የአብሮነት ጉዟችን መጀመሪያ ነዉ ብሏል፡፡

ተቋማቱ የተፈራረሙት ይህ ስምምነት የማማከር እና የልምድ ልዉዉጥን የሚያካትት ሲሆን፣ የቴክኒክ እና የገንዘብ ድጋፍን የሚያጠቃልል መሆኑም በስምምነት ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡

በአብዱሰላም አንሳር
ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply