ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም” ከሽግዬ ነብሮ (ኢጆሌ ባሌ)
ብልፅግና ወንጌል፣
የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ በ1950 የብልፅግና ወንጌል (Prosperity Gospel) ሊፈጠር ችሏል። ይህ ወንጌል የማሳመን ችሎታ ባላቸው ከጴንጤ ቆስጤ ባፈነገጡ ፓስተሮች እየተመራ ብዙ ተከታዮችን በማፍራት በ1980 የቴሌቪዥን ስብከት (Televangelism) በመጀመር በመላ ዓለም ሊያድግና ሊስፋፋ ችሏል። ( Read In PDF the full Story)