ኢ-ኮሜርስ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔራዊ ኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ሰነድ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በንግግራቸው ሀገራዊ የልማት ፕሮግራሞችን በስኬት ለመፈጸም፣ ኢኮኖሚያችንን ለማሳደግ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነታችንን ከፍ ለማድረግ ኢ-ኮሜርስን መተግበር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ኢ-ኮሜርስ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወትም ምክትል ጠቅላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply