በቅርቡ ትዊተርን የገዛው ኤሎን መስክ የትዊተርን ቢሮ ለሰራተኞቹ ማደሪያ በሚል ወደሆቴልነት መቀየሩ ተነገረ።
ቢቢሲ ወደ መኝታ ክፍሎች የተቀየሩትን የትዊተር ቢሮ የሚያሳዩ ፎቶግራፎች ያገኘ ሲሆን የሳንፍራንሲስኮ ባለስልጣናት የህንጻ ኮድን ጥሷል በሚል እየመረመሩት ይገኛሉ።

Source: Link to the Post