ኤምሬትስ አየርመንገድ 4 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር አተረፈ

የአየርመንገዱ እናት ኩባንያ ኤምሬትስ ግሩፕ ትርፍም ካለፈው አመት በ71 በመቶ ማደጉ ተገልጿል

Source: Link to the Post

Leave a Reply