You are currently viewing ኤርትራ፡ ለተሻለ ህይወት አህጉራትን ያቆራረጠችው ዮርዳኖስ ያየችው ውጣ ውረድና አሟሟት – BBC News አማርኛ

ኤርትራ፡ ለተሻለ ህይወት አህጉራትን ያቆራረጠችው ዮርዳኖስ ያየችው ውጣ ውረድና አሟሟት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/b50b/live/e85017b0-255e-11ed-b302-350f627b9b87.jpg

ዮርዳኖስ ብርሃነ ለተሻለ ሕይወት በሚል የተወለደችበትን ያደገችበትን ኤርትራን ጥላ ስትሰደድ የ15 ዓመት ታዳጊ ነበረች። ከተሻለ ሕይወት በተጨማሪ ከቤተሰቦቿ ጋር ለመገናኘት ተስፋን በመሰነቅ ሁለት አህጉራትን፣ አፍሪካ እና አውሮፓን አቆራርጣለች። ከዓመታት ረዥም እና አድካሚ ጉዞ በኋላ ሕይወት ዩናይትድ ኪንግደም ብታደርሳትም ከጥቂት ወራት በኋላ በአስከፊ ሁኔታ በስለት ተወግታ ተገደለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply