ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍ እና ወታደራዊ ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!” አቶ የማነ ገ/መስቀል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ   “ህወሃት ከኢትዮዽያ በዘረፈው ገንዘብ እየደለለ አስቀድሞ በውጭ ሃገር ባሰማራቸው ፕሮፓጋንዲስቶች ጥረት የዶ/ር አብይ መንግስት በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ጫና ከባድ አደጋ ተጋርጦበታል። የህወሃትም ሆነ የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገራት ቅዠት፤ የአማራ ክልል ግዛት በሆኑት የወልቃይት ጠገዴ መሬቶች ላይ የውጭ ሰላም አስከባሪ ኃይል በማስፈር ህወሃት ከሱዳን ጋር እንዲዋሰን ይፈልጋሉ። ይህ ደግሞ ሊሆን የማይችል ቅዠት ነው!! ብዙ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply