ኤርዶጋን ዜጎቻቸውን የፈረንሳይ ምርትን አትጠቀሙ አሉ – BBC News አማርኛ

ኤርዶጋን ዜጎቻቸውን የፈረንሳይ ምርትን አትጠቀሙ አሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/18305/production/_115077099__115073073_gettyimages-1228640936.jpg

የቱርኩ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ቱርካውያን የፈረንሳይ ምርትን ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ጥሪ አቀረቡ። በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው በፈረንሳይ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ ጫና እየደረሰ ነው ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply