ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡ የስቴፋኒ ፒዮሊ ቡድን ከአስራ አንድ ዓመት በኋለ የስኩዴቶ አሸናፊ ሆኗል። ከሜዳው ውጪ ሳሱኦሎን የገጠመው ሚላን 0-3 አሸንፏል። ከከተማ ተቀናቃኙ እና ከአም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/L_Do3lhMPYs4jpdRl4lPGT2jr_SxGb5-rPMeQ_yzNOMmEVwGS0PzWFbT_QX4YazGsxI3S6g0Z7-23G8lpXS6ttn2h-k_QscxcMsiC1idxrF4-wIfgP0PpF-OiCKrwoRzc6CmdbIWAGu96xAkfS8c7cnWI6bU5omIVLTgXHB7pL1_HTnWkDxyp3lXjc3KKePHualoZrrcRPrYV8Yg-uovRH6T-dlRkX8ooYoRQ0ETEB-aEhLK0fcxJyvIbVkEJhtsQcZCQiVCgCU92of35DQZJlAxc2AIsPX4K-J8S6VTs-3ASqRNsakPuUxHZ7u_FDX0yMET4EAooh1C4gCAj9BY0Q.jpg

ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡

የስቴፋኒ ፒዮሊ ቡድን ከአስራ አንድ ዓመት በኋለ የስኩዴቶ አሸናፊ ሆኗል።

ከሜዳው ውጪ ሳሱኦሎን የገጠመው ሚላን 0-3 አሸንፏል።

ከከተማ ተቀናቃኙ እና ከአምናው አሸናፊ ኢንተር ሚላን በሁለት ነጥብ በልጦ የውድድር ዘመኑን በበላይነት አጠናቅቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ግንቦት 15 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply