ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን ሾመ ! በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር የተለያየው የጣልያን ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን አሁን ላይ አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን ይፋ አድር…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/hFBuKdgZfh8JAzPZBJFPKQF78Muo6sVniajBo7ZrkH84XGIA3VFO5QnqdkrciUPRBqfttb-quLrobBgfjPdG-Tyud45IJAgfcKfxr506zp19DWWetfy5XNkc5qj8ZuWOvd-S13ELavLWTI9wDBaFbwLIXmfdJiMf8V1oKOgLMVrm_X3Qbs9QuHKI6yxSKFBFcNd64F51n0FRYYnaxQXqWY4f1xDwxC0l4zVf11d3E_WE86wp5wz7GezzupRvuqPmy7vb3IUpeYkJx79ZNOw4SCjt47zMqB9SJksQArPMNaE1WQw2RQzBTMpEAkzyDSm9GWY4sI6N8MVuN00pAc-Zpw.jpg

ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን ሾመ !

በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር የተለያየው የጣልያን ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን አሁን ላይ አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ኤሲ ሚላን ፖርቹጋላዊውን የቀድሞ የሊል እና ሮማ አሰልጣኝ የነበሩትን ፓውሎ ፎንሴካን በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ኤሲ ሚላንን ለሚቀጥሉት ሶስት የውድድር አመታት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ተገልጿል።

በጋዲሳ መገርሳ

ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply