ኤዲን ቴርዚች ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። ጀርመናዊው የቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ ዋና አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከክለቡ አሰልጣኝነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። አሰ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/bl4EwGCudQn2FQs7wbAXbqNrERbXWdtrRfjGJpu78_7fbsR_bCnjpyVwbcyOVmMB2KowssSc6v-tpr7de46xSwbn_v54PJtEOXMai3Mgguys4AAdcmcoZ1Yu3H9RLrk9xxEJGkRtcLpqyfLXMtov-zEfgLeY-FHgUDaUjCnM8aEHyu-uLozS9czoK6qirf2zj9Kr02rFFsQWkB8JwgYu7jjWpiFjE4zgWHAUKKURLb8l6O3bBxcd3FqXnhJkdXzzDPbWr1vJgbWxBKkwg6d4YWJQo5mmKOt8UIai3IAMIL7REBj2Q1lIlmmqvn1ZbinD75RdGJ1mLFpO94PdlwUbXA.jpg

ኤዲን ቴርዚች ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል።

ጀርመናዊው የቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ ዋና አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከክለቡ አሰልጣኝነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል።

አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየታቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

የ 41ዓመቱ አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ቦርስያ ዶርትመንድን እየመሩ የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ተፋላሚ እንደነበሩ ይታወሳል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply