ኤድና ኮንስትራክሽን የስምንት ወር ደሞዝ ሳይከፍል ሠራተኞቹን መበተኑ ተሰማ

የተክለ ብርሃን አምባዬ/ታኮን ኮንስትራክሽን እህት ኩባንያ የሆነው ኤድና ኮንስትራከሽን የስምንት ወር ደሞዝ ሳይከፍል የኮንስትራክሽን ሠራተኞቹ ሲሳተፉበት ከነበረ ሥራቸው አትሰማሩም ብሎ በማገድ እንደበተናቸው ምንጮቻችን ገለጹ። በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አካባቢ ተክለ ብርሃን አምባዬ በሚባለው የኮንስትራክሽን ተቋራጭ ድርጅት ግቢ አራተኛ ፎቅ ላይ የሚገኘው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply