እምቦጭ አረምን ከጣና ላይ የማስወገድ ዘመቻ

https://gdb.voanews.com/937171B1-B1D7-44E3-B3B2-B1A3DEDAB4E3_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg

በጣና ሀይቅ ላይ የተከተውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ ለአንድ ወር በተደረገው ዘመቻ 80 በመቶ የሚሆነውን አርም መንቀል መቻሉን ለዚሁ ዓላማ ተብሎ የተቋቋመው መስሪያ ቤት ገለፀ።

የጣና ሀይቅና የውሃ ውስጥ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር አያሌው ወንዴ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፀት አረሙ በ28 ቀበሌዎች ተስፋፍቶ ነበር፤ አሁን በተደረገው ዘመቻ ግን ከ23 ቀበሌዎች ላይ ተነቅሏል ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply