“እምዬ እንዳሉት ወረኢሉ ላይ ከተን ውለናል”

ደሴ:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርሳቸው ዓዋጅ ባስነገሩበት፣ ከተህ ወረኢሉ ጠብቀኝ ባሉበት፣ የሀገሬ ሰው ጉልበት ያለህ በጉልበትህ ፣ ጉልበት የሌለህ በጸሎትህ እርዳኝ ብለው ባወጁበት፣ ወስልተህ የቀረህ ትጣላኛለህ አልምርህም ብለው ቃል በሠጡበት፣ ቃልም በተቀበሉበት ዘመን ባንኖርም፣ ዓድዋ ዘምተን ለኢትዮጵያ ክብርና ፍቅር ደም ባናፈስስም፣ አጥንት ባንከሰክስም፣ ሕይወት ባንገብርም፣ ከአባ ዳኛው ጋር ተሰልፈን ጠላትን ለመዋጋት ባንታደልም፣ በአባ ዳኛው አንደበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply