እርስ በእርስ መገዳደል እንዲቆም እና ማኅበረሰቡ ሰላሙን እንዲጠብቅ ብጹእ አቡነ መቃሪዮስ አሳሰቡ፡፡

ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዳርቃይ ወረዳ በሰሜኑ ጦርነት ከግለሰብ ንብረት ጀምሮ እስከ መንግሥት እና የሃይማኖት ተቋማት ድረስ ከፍተኛ ውድመት መድረሱ ይታወሳል። በወረዳው ውድመት የተፈጸመባቸው የእምነት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እና የአካባቢውን ሰላም ማስጠበቅ ላይ ያለመ ፕሮግራም ተካሂዷል። በፕሮግራሙ የዞኑን ሀገረ ስብከት ወክለው የሶማሌ ክልል ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹእ አቡነ መቃሪዮስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply