“እርስ በእርስ እያጋጩ ችግር የሚፈጥሩትን ኃይሎች ሁላችንም መታገልና ማውገዝ ይኖርብናል” የታች አርማጭሆ ወረዳ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታች አርማጭሆ ወረዳ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል። በምክክር መድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች የዞን ከፍተኛ አመራሮችና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። የታች አርማጭሆ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አስማረ የኋላሸት አሁን ላይ በወረዳው ያለውን አንፃራዊ ሰላም ተከትሎ ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሕግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply