You are currently viewing እርዳታ ለማቅረብ 300 ተቀናቃኝ የታጠቁ ቡድኖችን ማናገር የሚያስፈልግባት አገር – BBC News አማርኛ

እርዳታ ለማቅረብ 300 ተቀናቃኝ የታጠቁ ቡድኖችን ማናገር የሚያስፈልግባት አገር – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/fb8d/live/61f2ad20-6c0e-11ee-9f48-b1a13a11d5b8.jpg

ሄይቲ አስከ አፍንጫው በታጠቁ እና በጎራ በተከፋፈሉ ቡድኖች መናጥ ከጀመረች ሰነባብታለች። አመጽ፣ ከሁከት እና ከታጠቁ የወሮበላ ቡድኖች ጋር ተያይዞ ስሟ እየተነሳ ይገኛል። ለምሳሌ ያህል በአብዛኛው መዲናዋን የሚቆጣጠረው ‘ጂ ናይን’ የተባለው ታጣቂ የወሮበሎች ቡድን ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply