እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን በዋሽንግተን የተቃውሞሰልፎችን አካሔዱ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-f115-08dbc9064fad_tv_w800_h450.jpg

በዩናይትድስቴትስ የዋሽንግተን ክፍለ ግዛት ነዋሪ የኾኑ እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን፣ ጎራ የለዩ የተቃውሞ ሰልፎችን እያካሔዱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ በማኅበረሰቦቹ መካከል ውጥረት እያየለ እንደመጣ ተዘግቧል።

ናታሻሞዝጎቫያ ከኪርክላንድ ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

Source: Link to the Post

Leave a Reply