You are currently viewing እስራኤል በጋዛ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት የትኞቹ አገራት ተቃወሙ? የትኞቹስ ደገፉ? – BBC News አማርኛ

እስራኤል በጋዛ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት የትኞቹ አገራት ተቃወሙ? የትኞቹስ ደገፉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/b928/live/c6c249f0-7d88-11ee-a503-4588075e3427.jpg

በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀረበው የተኩስ አቁም ሐሳብ ከፍተኛ ድጋፍ ሲያገኝ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ አገራት ድምጻቸውን አቅበዋል፣ የተወሰኑ አገራት ደግሞ ተቃውመውታል። ማን ሐሳቡን ደገፈ? ማንስ ተቃወመ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply