እስራኤል በጥቅምት 7 የሀማስ ጥቃት የተገደሉ ሶስት ታጋቾች አስክሬን በጋዛ ማግኘቷን አስታወቀች። የእስራኤል ጦር ሀይል በኖቫ የመዚቃ ፌስቲቫል ላይ የተገደሉትን ሶስት ግለሰቦች አስከሬን ማግ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/hEmGdcgQ9FW85vJhZzKAeTPE-k-BcFqw0OHZ4I1_-zP8ca0vKNhZA1wGSrgI06IQkR-03jJ-nZjXqwINooIRkQ9Kzh7KxPvdzC95yJw08w4iQhUNUrL28i-u0IJ0SaxHCMvNfC8zdPxdtvozESeMzTJLafNzyd4Pha5MVg5OLDxrDMb8wiB8vEcCp1Mt0ITfQMZozwj8Vix3b8_rC_eggmYMDMvFW8YWyNqvVHguHMv8VhSDtj4pstJJNkbyxolV95mZXDUpB7DIEU6msdTOwuaj7wCEH_IOfV9nk-Ldv6qa5QsVAfjFGDs2HDBiL5q6p2SDsY772XL7UiYuQDrs3Q.jpg

እስራኤል በጥቅምት 7 የሀማስ ጥቃት የተገደሉ ሶስት ታጋቾች አስክሬን በጋዛ ማግኘቷን አስታወቀች።

የእስራኤል ጦር ሀይል በኖቫ የመዚቃ ፌስቲቫል ላይ የተገደሉትን ሶስት ግለሰቦች አስከሬን ማግኘቱን አስታዉቋል።

ሶስቱ ምርኮኞች በጋዛ ሰርጥ አስክሬናቸው የተገኘ ሲሆን ሀማስ በደቡብ እስራኤል ባደረሰዉ ጥቃት የተገደሉ ናቸዉ።

የጦሩ ቃል አቀባይ ዳንኤል ሀጋሪ በትላትናዉ ዕለት በሰጡት መግለጫ የሶስቱ ግለሰቦች አስክሬን በጦር ሀይሉ እና በሀገሪቱ የዉስጥ ደህንነት አገልግሎት በተወሰደ እርምጃ መገኘቱን ተናግረዋል።

ሃጋሪ ግለሰቦቹ በጥቅምት 7ቱ የሀማስ ጥቃት በሙዚቃ ፌስቲቫሉ ላይ ተገድለዉ ወደ ጋዛ ተወስደዋል ማለታቸዉን ቢቢቢ ነዉ የዘገበዉ።

በአቤል ደጀኔ

ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply