እስራኤል ወደ ሞሮኮ ‘ታሪካዊ’ የተባለ ቀጥታ የንግድ በረራ ጀመረች – BBC News አማርኛ

እስራኤል ወደ ሞሮኮ ‘ታሪካዊ’ የተባለ ቀጥታ የንግድ በረራ ጀመረች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2CB9/production/_116194411_b4ac0d3f-7c85-49d5-bb4e-90dfa80ffbd1.png

በቅርቡ የትራምፕ አስተዳደር ሱዳን፣ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ እና ባህሬን ከእስራኤል ጋር ሰላም እንዲያወርዱ ያደራደረ ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት የፈረሙት ግብጽ እና ጆርዳን ሲደመሩ፤ ከአረብ ሊግ አባል አገራት ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት የደረሱት አገራት ቁጥር ወደ ስድስት ከፍ ይላል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply