እስራኤል በአስቸኳይ ባወጣችው ደንብ መሠረት፣ አል ጃዚራ ከሀገር እንዲወጣ ታቅዷል። ይህም፣ ቀድሞውንም ችግር ላይ በወደቀው የዜና እና የመረጃ ሥራ ላይ ሳንሱርን ሊያስከትል ይችላል።
የእስራኤል-ሐማስ ጦርነት እየተፋፋመ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ሐሰተኛ ትረካ በመስፋፋቱ እርማት ለማድረግ ጋዜጠኞች እየጣሩ ይገኛሉ፡፡
የቪኦኤዋ ሮቢን ገስ ያጠናቀረችው ዘገባ ነው፡፡
Source: Link to the Post