እስካሁን ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው የፈተናው ሂደት የተሳካ ነው፦የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሚንስትሩ እስካሁን ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው የፈተናው ሂደት የተሳካ መ…

እስካሁን ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው የፈተናው ሂደት የተሳካ ነው፦የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ሚንስትሩ እስካሁን ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው የፈተናው ሂደት የተሳካ መሆኑን
ገልጸው፤ በተጀመረው መንገድ በስኬት እንዲጠናቀቅ ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ በሂደቱ ድርሻ ያላቸው አካላት በመተባበርና በፍጹም የኃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ አሳስበዋል።

በአሁኑ ሰዓት በሁሉም የ12ኛ ክፍል ፈታኝ ዩኒቨርስቲዎች ለፈታኞች ገለጻ እየተደረገ መሆኑን እና በኋላ ደግሞ የተፈታኞች ገለጻ እንደሚደረግ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply