እስካሁን ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መግባቱን የግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። በምርት ዘመኑ የታቀደውን ግብ ለማሳካት ከሚሠሩ ዋና ዋና ሥራዎች መካከል አንዱ ማዳበሪያ በወቅቱ እና በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሮች ማቅረብ ነው። ይህ ሲሆን ምርታማነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply