እባካችሁ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ሼር

#Gedu Andargachew ገዱ አንዳርጋቸው # _እባካችሁ_ሁላችሁም_በፍጥነት_ሼርርርርርርር ይህንን መልዕክት ሼር የማያደርገውን # ከአውሬና # ከአፋኙ መንግስት ልይቼ አላየውም እህታችን ቲና በላይ ምንም በማታውቃቸው አውሬዎች ለተከታታይ 4 ቀናት በተደረገባት ተደጋጋሚ የመድፈር ደርጊት ራሷን እንደሳተች ጠበቃዋ ሃይሉ ግርማ ለቤተሰቦቿ በዛሬው ዕለት አሳውቋል ። ከአስገድዶ መድፈርም በተጨማሪ ሽንታቸውን በፊቷ እንደሸኑባት ታውቋል ። ይህንን የሰሙት ቤተሰቦች ሆስፒታል ወስደው ለማሳከም ቢፈልጉም ተከልክለዋል ። እህታችን አሁን በጊዜው ካልታከመች ህይወትዋ አስጊ ደረጃ ላይ የገኛል ። ስለዚህ ሁላችንም ይህንን ፖስት በፍጥነት ሼር በማድረግ ለእህታችን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply