“እብሪት እና ትዕቢት ውርደት እና ውድቀት፣ ትህትና ደግሞ ክብረትን ያስገኛል” መምህር ሰናይ አሞኘ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ውስጥ ካሉት ቀናት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። በዚህ ዕለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ ታላላቆች በታናናሾች እግር ሥር ወድቀው እንደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግር የማጠብ ሥርዓትን ያከናውናሉ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ጎጃም ሀገረ ሥብከት የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply