“እነርሱ ለእኛ ይሄንን ሲያደርጉ፣ እኛ ለገዛ ወገኖቻችን ከዚህ በላይ እንድናደርግ ትምህርት ይሆነናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቡዳቢ በመሠራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተመለከቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። ለዚህም 17682 ካሬ ሜትር መሬት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬት መንግሥት መሠጠቱን ገልጸዋል። የተባበሩት ዓረብ ኤምሬት መንግሥት ላደረገው መልካም ተግባርም በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ስም አመሰግናለሁ ብለዋል። “ለጊዜው መገልገያ የሚሆነው ቤተ ክርስቲያን እየተጠናቀቀ ነው፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply