እነአቶ እስክንድር ነጋ የፀረ ሽብር አዋጅን በመተላለፍ ክስ ተመሰረተባቸው – BBC News አማርኛ

እነአቶ እስክንድር ነጋ የፀረ ሽብር አዋጅን በመተላለፍ ክስ ተመሰረተባቸው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/32BE/production/_109509921_gettyimages-918291842.jpg

ከሁለት ወራት በፊት ከተከሰተው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኘው አቶ አስክንድር ነጋ ላይ የፀረ ሽብር አዋጅን በመተላለፍ ክስ እንደተመሰረተባቸው ጠበቃቸው ተናገሩ። “የጦር መሳሪያን በመጠቀም የመንግሥትን ሥልጣን ለመቆጣጠር አመፅ በመፍጠር” እና “የፖለቲካ ዓላማን ለማራመድ በመስማማትና ሕዝብ በማሳመጽ የሽብር ተግባር በመፈፀም መንግሥትን በኃይል ለመቆጣጠር” የሚሉ ክሶች ተመስርተውባቸዋል ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply