“እነኾ የማይጠፋው ብርሃን ወጥቷል”

ወልድያ: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም በድቅድቅ ጨለማ ተከባለች፣ ሲኦል በሯን ከፍታ ነብሳትን ትውጣለች፣ በእሳቷ ትገርፋለች፣ በንፍር ውኃዋ ትጠብሳለች፣ ምድር በትዕቢተኞች እና በአመጸኞች ተመልታለች፡፡ ያልተገባን መሻት ቁጣን አምጥታለች፣ ከገነት አስባርራለች እና መከራው ጸንቷል፡፡ ብርሃን የለበሱት ጨለማ ለብሰዋል፣ በጨለማ ካባ ተጠቅልለዋል፣ የተከበሩት ተዋርደዋል፣ ከፍ ከፍ ያሉት ዝቅ ብለዋል፣ ዝምታ ባለበት፣ መንፈስ ቅዱስ በመላበት ሥፍራ ይኖሩ የነበሩት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply