You are currently viewing እነ ቲክቶክ በአሜሪካ ድንበር የሕገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር እንዲስፋፋ እያደረጉ ነው – BBC News አማርኛ

እነ ቲክቶክ በአሜሪካ ድንበር የሕገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር እንዲስፋፋ እያደረጉ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9e8b/live/14551360-1e79-11ee-941e-23d1e9ab75fa.jpg

ዘርፉን የሚያጠኑ ሙያተኞች እንደሚሉት የሕገ-ወጥ ሰው ዝውውር ዋጋ በስደት ከአንድ አገር ወደ ሌላ ለመዘዋወር እንዳቀደው ግለሰብ የመክፈል አቅም ይለያያል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደሚሉት መክፈል የማይችሉ ስደተኞች አንዳንድ ጊዜ ለዕፅ አዘዋዋሪዎች ተላልፈው ይሰጣሉ፤ አንዳንዶች ደግሞ ሴተኛ አዳሪ ይሆናሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply