You are currently viewing እነ አርበኛ ጥላሁን አበጀ ፍ/ቤት ቀርበው ለህዳር 6/2015 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፤ ዐቃቢ ህግ በዋስትናው ጉዳይ ላይ አስተያዬቱን እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

እነ አርበኛ ጥላሁን አበጀ ፍ/ቤት ቀርበው ለህዳር 6/2015 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፤ ዐቃቢ ህግ በዋስትናው ጉዳይ ላይ አስተያዬቱን እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

እነ አርበኛ ጥላሁን አበጀ ፍ/ቤት ቀርበው ለህዳር 6/2015 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፤ ዐቃቢ ህግ በዋስትናው ጉዳይ ላይ አስተያዬቱን እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 2 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ መዝገባቸው በጊዜ ቀጠሮ ላይ የሚገኘው እነ አርበኛ ጥላሁን አበጀ፣ናትናኤል ዘነበ ፤ የሽዋስ ገነት እና ቢያድግ በእለተ አርብ ህዳር 2/2015 በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ቀርበዋል። በእለቱም የእነ ፋኖ ጥላሁን አበጀ የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ መዝገቡ ተዘግቶ በዋስትና አቤቱታው ላይ ዐቃቢ ህግ አስተያዬት እንዲሰጥበት በሚል ለህዳር 6/2015 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ስለመሰጠቱ ጠበቃ ህሩይ ባዩ ከአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ጋር ካደረገው ቆይታ ለመረዳት ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply