ቤተመንግስትም ያለህ መከላከያም ያለ የኦርቶዶክስ ልጅ ሥራህን ለማንም ትተህ እንዳትወጣ።ሃገር በጽንፈኛ እየፈረሰ ከኦርቶዶክሳዊነት ጎን እስከቆመ ድረስ ኢትዮ 360፣የቀድሞ የህወሃት አባል፣ኢህአፓ፣ የመቀሌ ልጅ፣የሱማሌ ፕሬዝዳንት ብሎ መለያየት የለም።ሁሉን በአንድ መስመር ተይዞ ይሄዳል።==========ጉዳያችን=========እነ አቶ አካለወልድ (የቀድሞው አቡነ ሳዊሮስ) ከዐቢይ መንግስት ጋር ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ያቀዱት ቀድሞ እንደነበር አዲስ መረጃ ወጥቷል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ምስጢራዊ የኦሮምያ ብልጽግና ቡድን ከአቶ አካለወልድ (የቀድሞው አቡነ ሳዊሮስ) ከዐቢይ መንግስ ጋር ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ያቀዱት ቀድሞ
Source: Link to the Post