እናት ባንክ ሴቶች በቀላሉ ሥራ እንዲያገኙና የፋይናንስ ዋስትና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረመ

አርብ ግንቦት 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) እናት ባንክ ሴቶች በቀላሉ ሥራ እንዲያገኙናገቢያቸው እንዲጨምር የፋይናንስ ዋስትና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ሥምምነት ከሜርሲ ኮርፕስ እና ኤዚቲ የመረጃ አገልግሎት ኃ/የተ/የግል/ማህበር ጋር በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል። ሥምምነቱ ኤዚቲ የመረጃ አገልግሎት ኃ/የተ/የግል/ማ የሥራ ገበያ ክፍተት ለመሙላት…

The post እናት ባንክ ሴቶች በቀላሉ ሥራ እንዲያገኙና የፋይናንስ ዋስትና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረመ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply