
እኔም ለወገኔ! ቅዳሜ መጋቢት 16 2015 ዓ/ም (ማርች 25 2023) ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ (10 AM new York time) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተጋበዙ እንግዶቻችን ጋር እየተወያየን የተፈናቀሉ አማራ ወገኖቻችንን እንርዳ! እኔም ለወገኔ! በማለት የድጋፍ እጃችንን እየዘረጋን አማራው የተጋረጠበትን ፈተና እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ዙሪያ ምክክር እናደርጋለን። እርስዎም የውይይቱ አካል ይሁኑ! ለአማራ ዘላቂ መፍትሄ ሀሳብ እያመነጩ ወገንዎን ከአስከፊ ረሀብ ይታደጉ!… እኔም ለወገኔ! የዙም መግቢያ ሊንክ https://us06web.zoom.us/j/88676522122 የጎፈንድ ሚ ሊንክ- https://gofund.me/439e8931
Source: Link to the Post