You are currently viewing እኔም ለወገኔ! በሚል መሪቃል ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ሊካሄድ ነው። መጋቢት 10 2015 ዓ/ም ወይም ማርች 19 2023 እ.ኤ.አ በተለያዩ ሚዲ…

እኔም ለወገኔ! በሚል መሪቃል ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ሊካሄድ ነው። መጋቢት 10 2015 ዓ/ም ወይም ማርች 19 2023 እ.ኤ.አ በተለያዩ ሚዲ…

እኔም ለወገኔ! በሚል መሪቃል ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ሊካሄድ ነው። መጋቢት 10 2015 ዓ/ም ወይም ማርች 19 2023 እ.ኤ.አ በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል።በደብረ ብርሀን፤ ሀይቅ፣ ምዕራብ ጎጃም፣በዋግኽምራ በሰው ሰራሽ ረሀብ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን እንደግፍ! የጎፈንድ ሚ ሊንክ- https://gofund.me/439e8931 … የዙም መግቢያ ሊንክ https://us06web.zoom.us/j/86354028703 Meeting ID: 863 5402 8703 Zelle is via email: [email protected] Paypal via email: [email protected] #ሼር ለደብረ ብርሀን፤ ሀይቅ፣ ምዕራብ ጎጃም፣በዋግኽምራ

Source: Link to the Post

Leave a Reply