
እኔም ለወገኔ! በሚል መሪቃል ተፈናቅለው በደብረ ብርሀን፣ ሸዋሮቢት፣ ሀይቅ፣ም/ጎጃም እና ዋግኽምራ ለሚገኙ ወገኖቻችን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ሊካሄድ ነው። መጋቢት 10 2015 ዓ/ም ወይም ማርች 19 2023 እ.ኤ.አ በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ስጭት ይተላለፋል። በሰው ሰራሽ ረሀብ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን እንደግፍ! የጎፈንድ ሚ ሊንክ- https://gofund.me/439e8931 የዙም መግቢያ ሊንክ https://us06web.zoom.us/j/86354028703 Meeting ID: 863 5402 8703 … Zelle is via email: [email protected] Paypal via email: [email protected]
Source: Link to the Post