
እኔም ለወገኔ! ከሚኖሩበት ቀያቸው በግፍ ተፈናቅለው በተለያዩ ቦታዎች ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን በዓይነት ድጋፍ በዓይነት ሊሰበሰብ ነው! ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት እና አማራ ሚዲያ ማዕከል ከሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በማንነታቸው ብቻ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተለይም ከኦሮሚያ እና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ አካባቢዎች ተፈናቅለው በተለያዩ ቦታዎች ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን በዓይነት ሰብአዊ ድጋፍ ማለትም_ • ምግብ ነክ ነገሮች ዱቄት፣ ፓስታ፣ መኮረኒ፣ሩዝ ፣ የህጻናት አልሚ ምግቦች እና የማይበላሹ የታሸጉ ምግቦች • የአልባሳት ድጋፍ ብርድ ልብስ ፣ፍራሽ፣ የህጻናትና የአዋቂዎች ልብስ • የንጽህና መጠበቂያዎች ሳሙና፣ላርጎ፣ የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ እና መሰል የንጽህና መጠበቂያ ነገሮችን በመደገፍ ለወገኖቻችን እንድንተባበር በማክበር ጥሪ እናደርጋለን። አድራሻ_ በቂርቆስ ክ/ከተማ ካሳንች ወረዳ 8 እዮቤድ ሪል ስቴት ህንጻ ለተጨማሪ መረጃ አድራሻ: _ 1) አበበ ውቤ +251911024040 2) ሸዋንአርጋው እንግዳ 251912128189 3) ዓባይ ዘውዱ 0907344144 በባንክ መደገፍ ለምትፈልጉ:_ ዓባይ ባንክ አካውንት ቁጥር: 184 101 960 158 1014 Aster Zewdu Demeke Shewanargaw Engida Tessema Abebe Wube Mersha • አስተባባሪዎች ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት፣ አማራ ሚዲያ ማእከል እና ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር #ሼር በማድረግ ላልሰሙት በማሰማት ወገኖችዎን በሚችሉት አቅም ይደግፉ! #እኔምለወገኔ!
Source: Link to the Post