ልጆች እንዴት መማር እንዳለባቸው መማር ይኖርባቸዋል ፤ ልጆች በትምህርት ቤት ብቻ ቀስመው የሚመጡት መደበኛ ትምሀርት ያለ ቤት ውስጥ እገዛና ተጨማሪ ስልጠናዎች ከፍተኛ የሚባለውን ውጤት ለማምጣት አያስችላቸውም፡፡
በተለይ በባህር ማዶ የሚኖሩ ወላጆች ፤ ልጆቻቸው ከተቀረው የህብረተሰብ ክፍል ጋር ተወዳዳሪ ሆነው የተሻለ ውጤትን እንዲያመጡ ከፈለጉ፤ ልጆቻቸውን ገና ከለጋ እድሜያቸው ጀምሮ መደገፍ ይኖርባቸዋል የሚሉት ዶ /ር ነጋ ወርቁ በማርሻል ዪኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮፌሰር እና የዶ/ር ነጋ ትምህርት ማእከል መስራች ናቸው፡፡
Source: Link to the Post