#እንስት ኮማንዶዋ ፋኒት ሳንድራ ማርቲንስ! ኮማንዶዋ ፋኒት ሳንድራ ማርቲንስ በአማራ ፋኖ አንድነት የምስራቅ አማራ ፋኖ ዝክረ ሰማእታት እና ልዩ የተሃድሶ ፕሮግራም ላይ በአሰለጠነቻቸው ፋ…

#እንስት ኮማንዶዋ ፋኒት ሳንድራ ማርቲንስ! ኮማንዶዋ ፋኒት ሳንድራ ማርቲንስ በአማራ ፋኖ አንድነት የምስራቅ አማራ ፋኖ ዝክረ ሰማእታት እና ልዩ የተሃድሶ ፕሮግራም ላይ በአሰለጠነቻቸው ፋኖወችና በራሷ ትርኢት በማሳየት የፕሮግራሙ ድምቀት ሆና ውላለች። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply