እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ፡፡                አሻራ ሚዲያ በመላው ዐለም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው…

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ፡፡ አሻራ ሚዲያ በመላው ዐለም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው…

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ፡፡ አሻራ ሚዲያ በመላው ዐለም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል ከዋዜማው ከከተራ ጀምሮ ለየት ባለና ባሕላዊና ኃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ይከበራል። ይህንንም አስመልክቶ አሻራ ሚደያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ2013 ዓ.ም የከተራ እና የጌታችንና የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የመተሳሰብና የመረዳዳት እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል። መልካም በዓል !!

Source: Link to the Post

Leave a Reply