እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

ደመራ፣ መደመር፣ ደመረ፣ አከማቸ ማለት ነው፡፡ ደመራ የመለወጥ ምልክትነትም ነው፡፡ ለወንጀለኞች ስቅላት ይውል የነበረ መስቀል ዋጋና ምልክቱ የተለወጠበት ነው፡፡ ደመራ ብዙ ሰዎችን ሰብስቦ በኅብረት የሚያቆም ነው፡፡ ደመራ ባነሰው ላይ መጨመር ነው፡፡ ደመራ የተበተነውን መሰብሰብ ነው፡፡ የተዘረዘረ ነገርን የሚደምርና የሚያገናኝ ነው፡፡ ጸጋዬ ገ/መድኅን በግጥሙ… ነጋ አዲስ ዘመን ችቦ፤ ምድር ሕይወት አፈለቀች፤ የምሥራች አዝርዕቷን፤ አዲስ ቡቃያ ወለደች፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply