እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታችንና መድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጣል፡፡ በክርስቲያኖች ዘንድ እንደሚታመነው በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ምክንያት በአምላካችን እና በአዳም ልጆች መካከል የነበረው የመለያየት ግድግዳ ፈርሶ በምትኩ ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም የወረደበት፣ የምስራች ለምድራችን የተሰጠበት ነው፡፡ በዓለ ልደተ ክርስቶስ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል እርቅ የተፈጸመበት በዓል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply