እንኳን ለ125ኛው የዓድዋ ድል ቀን አደረሳችሁ። ‹አሁን ግን በእግዚአብሄር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጥም። ያገሬ ሰውም ካሁን ቀደም የበደልሁህ አይመስለኝም። አንተም እስካሁን አላስቀየም…

እንኳን ለ125ኛው የዓድዋ ድል ቀን አደረሳችሁ። ‹አሁን ግን በእግዚአብሄር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጥም። ያገሬ ሰውም ካሁን ቀደም የበደልሁህ አይመስለኝም። አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝም። ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ። ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ለምሽትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ። ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ።አልተውህም። ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም።ዘመቻየ በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ወረኢሉ ከተህ ላግኝጅ» እምዬ ምኒልክ

Source: Link to the Post

Leave a Reply