“እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል 👇 የዒድ አል አድሃ በዓል የፈተናና የመሥዋዕትነት በዓል ነው፡፡ ነቢዩ ኢብራሂም በአላህ ትእዛዝ ልጃቸውን ለመሥዋዕትነት ያዘጋጁበት፤ ጽናታቸው ተፈትኖ ያሸነፉበት በዓል ነው፡፡ ለዚህ ጽናታቸውም ከአላህ ዘንድ ምትክ በግ ያገኙበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply